ወደ ስለ ማህጸን ካንሰር ትምህርታዊ ይዘታችን እንኳን በደህና መጡ
ስለ ምልክቶች፣ አጋላጭ ሁኔታዎች እና በOCRA የሚሰጠውን ነጻ የዘረ-መል ምርመራ ፕሮግራም እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ ወይም ኦዲዮውን ያዳምጡ።
ቪዲዮ ይመልከቱ
ኦዲዮ
የዘረ-መል ስጋትን መረዳት
ለማህጸን ካንሰር ያለዎትን የዘረ-መል ስጋት ማወቅ ስለ ጤናዎ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲወስኑ ሊረዳዎት ይችላል። የዘረ-መል ምርመራ ስጋትዎን ሊጨምሩ የሚችሉ በውርስ የተገኙ ለውጦች እንዳሉዎት ሊያሳይ ይችላል። ይህንን መረጃ ቀደም ብሎ ማወቅ ጤናዎን ለመጠበቅ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ሊረዳዎት ይችላል።
ምንጭ፦ የማህጸን ካንሰር ምርምር ኅብረት (Ovarian Cancer Research Alliance, OCRA)
በራሪ ወረቀት(Flyer)


መረጃዎች (በእንግሊዝኛ ብቻ)
ማሳሰቢያ፦ እነዚህ የድረ-ገጽ ሊንኮች በእንግሊዝኛ ናቸው።
እውቂያ
ለጥያቄዎች ወይም ለድጋፍ እባክዎ የሚከተሉትን ያግኙ፦
SLOCA: 314.966.7562
SLOCA.ORG
ስለ ማህጸን ካንሰር በእንግሊዝኛ ለበለጠ መረጃ ለማግኘት የSLOCA ድረ- ገጽ
እውቂያ
ስለ ነጻው የዘረ-መል ምርመራ ፕሮግራም መረጃ ለማግኘት የOCRA ድረ- ገጽ
OCRA፦ 212‐268‐1002
ኢሜይል፦ info@ocrahope.org
OCRA WEB LINK
ስለ ነጻው የዘረ-መል ምርመራ ፕሮግራም መረጃ ለማግኘት የOCRA ድረ- ገጽ
Disclaimer – የኃላፊነት ማስተባበያ
ቪዲዮዎች እና ኦዲዮዎች በመረጡት ቋንቋ ናቸው፦
የተገናኙ መረጃዎች በእንግሊዝኛ ናቸው።